ያበሩስ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
ከ9–12 ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት የትምህርት ውጤታችሁ በቴሌግራም ቦት ተዘጋጅቷል። እባካችሁ ከቀን 08/06/2018 ጀምሮ ወደ ቦቱ በመግባት በመለያ ቁጥራችሁ ውጤታችሁን ይመልከቱ።
የቴሌግራም ቦት ሊንክ፡የቴሌግራም ቦት ሊንክ
ማስታወሻ፡
·
ትክክለኛ መለያ ቁጥር ብቻ ይጠቀሙ።
·
ማንኛውም ችግር ካጋጠማችሁ የክፍል መምህራንን ወይም የት/ቤቱን አስተዳደር ያነጋግሩ።
መልካም ውጤት እንመኛለን!